ስለ እኛ

“የእድገትና የባህሪ እክል ገጠመ ማለት የአዲስ ህይወት መጀመሪያ እንጂ የህይወት ማብቂያ አይደለም”

ማህበረሰቡ የኦቲዝም እክል ላይ ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ እንተጋለን!

0 +
ተማሪዎች
0 +
አሰልጣኞች
0 +
ስልጠናዎች
0 +
ለዉጥ ያስመዘገቡ

ስለ ረቂቅ አፀደ ህፃናትና የባህሪይ ማረቂያ ትምህርት ቤት

ተቋማችን በየካቲት 2013 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን የኦቲዝም እክል ያለባቸውን እድሜያቸው ከ2 እስከ 7 ዓመት የሚገኙ ህጻናትን በክህሎት እና በዕውቀት ማሰልጠን እና እንደ ክህሎት እና ዕውቀት አቀባበላቸው ከመሰረታዊ የህይወት ስልጠና እስከ አካቶ የትምህርት ተቋማት በማካተት የሙያ እና የዜግነት ግዴታውን እየተወጣ የሚገኝ የክህሎት፤ የባህሪ ማረቂያ እና  የእውቀት ማዕከል  ነው፡፡

Blu Learning - About US

ጥራት ያላቸውን ስልጠናዎች ለናንተ እናደርሳለን

ከተለያዩ የምንሰጣቸው የኦንላይን ስልጠናዎች ውስጥ ለርስዎ ተስማሚ የሆነውን በመምረጥ ይጀምሩ